(ዘመን )ZEMEN Part 232

Facebook page zementv1/
Instagram @zemen_drama
Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on NOproject and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actor's profile and more visit our website www.zementv.com
WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Nedlasting

Ganger
385,139

Kommentarer

 • ድራማው አምሮ እንዳልቅ ከፈለጋችሁ ኔፍቆት ድኖ ሂዊ እዉነቱን አዉቃ አብረዉ መኖር አና አዳነች ዘብጥያ መዉረድ አለባት

  monika laosimonika laosi3 timer siden
 • አረ ምን ድነው ናፍቆት ስቃዩ በዛ መሞት የለበትም በፍፁም እሱ ከሞተ ድራማውን አላይም እረ. ኡፍፍፍፍፍ

  mikea hiooimikea hiooiDag siden
 • የናፍቆት ህመም ውስጡን የረበሸው የኔ የዋህ

  MîMî ሚጣዬMîMî ሚጣዬ2 dager siden
  • ናፍቆት መሞት የለበትም

   monika laosimonika laosi3 timer siden
 • 😂😂😂😂😂😂😂😂አዳነች ክክክክክክክክክ

  MîMî ሚጣዬMîMî ሚጣዬ2 dager siden
 • ያጀመአ ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ አድርጉ ያአላህ እኔስ ፈራሁ የናፈቁኝ ቤተሰቦቸን ሳልገናኝ ባልቀረቡ የእናቴ ናፍቆት እንዳገበገበኝ ያአላህ አተ ሁነን አላህየ

  okow tinaokow tina2 dager siden
  • ናፍቆት ከሚሞት ያቺ ማናት ያቡሽ አሮጊት ብትሞት ይሻላል ስጠላት

   mikea hiooimikea hiooiDag siden
 • አቶ በልሁ ና ህይወት የእውነት አባትናበልጂ ይመስሉኛል ተኔም አባት እንደዚህ ነበር የሚወደኝ አይ ሞት ሁሉን ትወስዳለህ

  እሙ አማርእሙ አማር3 dager siden
  • ያጀመአ ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ አድርጉ ያአላህ እኔስ ፈራሁ የናፈቁኝ ቤተሰቦቸን ሳልገናኝ ባልቀረቡ የእናቴ ናፍቆት እንዳገበገበኝ ያአላህ አተ ሁነን አላህየ

   yroohj gouyyroohj gouy19 timer siden
 • አዲ የለበሰችው ቲሸረት የዘሪሁን ነው 😜

  bilishu alissbilishu aliss3 dager siden
  • ናፍቆት ከሚሞት ያቺ ማናት ያቡሽ አሮጊት ብትሞት ይሻላል ስጠላት

   yroohj gouyyroohj gouy19 timer siden
 • ፂወን ተበላሽ

  እናቴና አባቴ የአይኔ ብሌኖችእናቴና አባቴ የአይኔ ብሌኖች3 dager siden
  • ናፍቆት ከሞተ የአባቱን ገዳይ ለፍርድ ሣያቀርብ ሒወት ልጅ እንዳለው ሣታውቅ አቶ ሞላም ናፍቆትን ሌባ ብለው እንደፈረጁት እውነታው ሣይወጣ ወንጀለኛዋም ከብት የሠው ሕይወት ሣይቀራት የገደለችው

   okow tinaokow tina2 dager siden
 • ፂወንና አዳነች እኮ ታንድ ማህፀን የወጡ ነው የሚመስሉ ሲተውኑ ይችላሉ ? ሀይለኝነታቸው ደስ ሲል!!!!!

  bilias hourbilias hour3 dager siden
 • Pppppppp teferiiii jegna

  Hana HanaHana Hana3 dager siden
  • @bilishu aliss hahahahaha you too

   Hana HanaHana Hana3 dager siden
  • ሐና ግን የምትገርሚ ጉማሬ ነሽ ምን ታኪያለሽ ደሞ

   bilishu alissbilishu aliss3 dager siden
 • Yichi doniya yahonechi setiyoo sitanadi

  Ghanem CellGhanem Cell4 dager siden
  • ውይይይ ናፍቆት ሲአሳዝን ግን መሞት የለበትብ

   bilias hourbilias hour3 dager siden
 • ድራማው አምሮ እንዳልቅ ከፈለጋችሁ ኔፍቆት ድኖ ሂዊ እዉነቱን አዉቃ አብረዉ መኖር አና አዳነች ዘብጥያ መዉረድ አለባት

  yroohj gouyyroohj gouy4 dager siden
 • ዘመናይ ቶሎ ድረሽ ለናፍቆት

  Fatuma SeidFatuma Seid4 dager siden
 • Zed yagere leje migerem naw derama lay ayhalehu beye alasebkum des belogial wendme😍😍😍

  Hanan HananHanan Hanan4 dager siden
  • Wey tefe zare serahilat

   yroohj gouyyroohj gouy4 dager siden
 • My God Nafekot??? Why why why?????

  Misrak NegashMisrak Negash4 dager siden
 • ፂወንና አዳነች እኮ ታንድ ማህፀን የወጡ ነው የሚመስሉ ሲተውኑ ይችላሉ ? ሀይለኝነታቸው ደስ ሲል!!!!!

  mixio hilimixio hili5 dager siden
 • ያጀመአ ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ አድርጉ ያአላህ እኔስ ፈራሁ የናፈቁኝ ቤተሰቦቸን ሳልገናኝ ባልቀረቡ የእናቴ ናፍቆት እንዳገበገበኝ ያአላህ አተ ሁነን አላህየ

  alisuo tokoalisuo toko5 dager siden
  • እርርርር ናፍቆት ከሞተ ድራማው አይመስጥም

   neejoy solaneejoy sola4 dager siden
 • ናፍቆት ኮሮና ነው እንዴ ያመመው? ምን ይሟዘዝብኛል?

  jole memerujole memeru6 dager siden
  • እረ አቡሽ ተው አትረብሽ

   mixio hilimixio hili5 dager siden
 • ናፍቆት መሞት የለበትም

  Tina YElfenashe lije kiyaTina YElfenashe lije kiya6 dager siden
  • ደራሲው ግን ካለ ችግር አይታየውም

   neejoy solaneejoy sola4 dager siden
 • ናፍቆት ከሚሞት ያቺ ማናት ያቡሽ አሮጊት ብትሞት ይሻላል ስጠላት

  የግሸኗ እናቴ ያድባርው አባቴየግሸኗ እናቴ ያድባርው አባቴ6 dager siden
  • የበረከት መና። ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ

   alisuo tokoalisuo toko5 dager siden
 • ያጀመአ ሁሉም በእየ እምነቱ ዱአ አድርጉ ያአላህ እኔስ ፈራሁ የናፈቁኝ ቤተሰቦቸን ሳልገናኝ ባልቀረቡ የእናቴ ናፍቆት እንዳገበገበኝ ያአላህ አተ ሁነን አላህየ

  aola wiliaola wili6 dager siden
 • ጁዳ የላቹሁ ሥራ ፈልጉልኘ የይቅረታ

  Whats ApppWhats Appp6 dager siden
 • ኡኡኡኡኡኡኡ ነፍቆት ሞት አልክ በቀ 😭😭😭😭

  ጥሩዬ የእግዝአብሔር ልጅጥሩዬ የእግዝአብሔር ልጅ6 dager siden
 • ናፍቆት ከሞተ የአባቱን ገዳይ ለፍርድ ሣያቀርብ ሒወት ልጅ እንዳለው ሣታውቅ አቶ ሞላም ናፍቆትን ሌባ ብለው እንደፈረጁት እውነታው ሣይወጣ ወንጀለኛዋም ከብት የሠው ሕይወት ሣይቀራት የገደለችው ለፍርድ መቅረብ አለባት ያለበለዚያ ሕንድ ፊልም ሖነ

  abdullah salehabdullah saleh6 dager siden
  • ይቺ ደረቅ ህወይት

   aola wiliaola wili6 dager siden
 • ሐና ግን የምትገርሚ ጉማሬ ነሽ ምን ታኪያለሽ ደሞ

  abdullah salehabdullah saleh6 dager siden
 • የአብሽ ማስታወቂያ ግን እስከመቼ ነው

  hana maryamhana maryam6 dager siden
 • ውይይይ ናፍቆት ሲአሳዝን ግን መሞት የለበትብ

  ጦይባነኚ የአላህ ባሪያጦይባነኚ የአላህ ባሪያ6 dager siden
 • ግን የእናቱን አዕምሮ እንዲህ እንደአዲ የሚቆጣጠር ክፋ ልጅ አለ??? እንደዚህ አይነቱስ ባይወለድ ውይይይይይ

  ሃይሚ በፀጋው የዳነች የኢየሱስ ልጅሃይሚ በፀጋው የዳነች የኢየሱስ ልጅ6 dager siden
 • ነፍቆት ምአይቶነዉ እራሱ ያጠፋዉ ወይኔ መሞት የለበትም አዴእራሱ ደስየሚል ህይወት ሳይኖር

  rahma muktarrahma muktar6 dager siden
 • Wey tefe zare serahilat

  Shibre muhyeShibre muhye7 dager siden
 • የሂዊ አባት በጣም ደስ ይላሉ እድሜና ጤና ይስጥወት

  Sarnalove SarnaloveSarnalove Sarnalove7 dager siden
 • ደራሲው ግን ካለ ችግር አይታየውም

  ሀገሬ ከልቤ እወድሻለውሀገሬ ከልቤ እወድሻለው7 dager siden
 • እርርርር ናፍቆት ከሞተ ድራማው አይመስጥም

  Fatima 1212Fatima 12127 dager siden
 • እረ አቡሽ ተው አትረብሽ

  STCS ሳቴኮድ TubeSTCS ሳቴኮድ Tube7 dager siden
 • የበረከት መና። ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ

  wnnalis cioovwnnalis cioov7 dager siden
 • Nafkot kemot yedebal getan

  Maki TsefayaMaki Tsefaya7 dager siden
 • 🤔🤔🤔

  ikru የኦሲሶ የኬሚሴዋ ቀበጥikru የኦሲሶ የኬሚሴዋ ቀበጥ7 dager siden
 • ላንቺ እንዳኖረ አንቺው ገለሽው

  Kimeme AlmayhuKimeme Almayhu7 dager siden
  • ናፍቆት ከሞተ ድራማ ሳይሆን እቃቃ ጨዋታ ማለት ነዉ ኤጭ

   wnnalis cioovwnnalis cioov7 dager siden
 • ይቺ ደረቅ ህወይት

  Kimeme AlmayhuKimeme Almayhu7 dager siden
 • ውይይይይይይይናፍቆት ትትትት

  Kimeme AlmayhuKimeme Almayhu7 dager siden
 • ናፍቆት መሞት የለበትም ብዙ እሚጣሩ ነገሮች አሉ ፂዮን ግን ተበላሽ

  Habtam HabtamHabtam Habtam7 dager siden
 • Please ደራሲ መስፍን ናፋቆትን አትግደለው የድራማው ምርጥ ገፅባህሪ ነው እሱን ከገደልከው ከዚህ በዋላ ዘመን የሚባል ነገር አላይም !!!

  Sami AtressoSami Atresso7 dager siden
 • ናፍቆት በፍፁም መሞት የለበትም ናፍቆት ከሞተ ድራማውም ያስጠላል ኧረ ተፌ ተመቸኝ ሞድሽ

  Hayath HayathHayath Hayath7 dager siden
 • ዋውውው ተፈሪ አቦ ተመቼከኝ ናፍቆት ከሞተ ሁለተኛ ይህን ድራም አላይም

  Neima YimerNeima Yimer7 dager siden
 • ባይገርማችሁ የሂወት ታሪክ ትክክለኛዉ የኔ ታሪክ ነዉ ግን እኔ የማላዉቃት እናቴ ሁሌም ትናፍቀኛለች በተለይ ሴት ልጅ ያለ እናት ባዶ ናት አለም ትጨልምባታለች እኔም አለም ጨልማብኛለች እናት የሂወት መሰረት ናት ስለ እናት ሲወራም እንባ ያንቀኛል ሲከፋኝ ሁል ጊዜ እናቴን እያሰብኩ አነባለሁ😭😭😭😭😭😭

  ሳምሪ Cellሳምሪ Cell7 dager siden
 • አረ በሰቀቀን ገደላችሁን የናፍቆትን ነገር መፍትሄ ስጡት አዳነችም ክፋት ይብቃት

  papi ጨርቆስpapi ጨርቆስ8 dager siden
 • ተፌና ፂዎን እንዴት እንደምወዳችሁ❤️ ጋሽ በልሁ የኔ መልካም የድራማዉ አባት 💪🏻💪🏻💪🏻❤️

  መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ናት፤፤።መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ናት፤፤።8 dager siden
  • ተፌ ተመችቶኛል

   neejoy solaneejoy sola7 dager siden
 • ጋሽ ብልህ የኢትዮጵያ ደርባባ ግርማ ሞገስ እርሱም እድሜ ቴና ይስጥወት

  Amare AklogAmare Aklog8 dager siden
 • Samson baby you are number 1

  Eshetu DaleEshetu Dale8 dager siden
  • ምነው ተፌና ጽዮን ስትምሉ ሚጣን ይንሳኝ ኣበዛቹ

   neejoy solaneejoy sola7 dager siden
 • እኔኮ የሚገርመኝ የሂውይ ሸሚዝ አንድ ናትዴ ያለቻት ሃሃ

  Sooks SookSooks Sook8 dager siden
 • ጥሎብይፂወን ስወድ ዳት ስደተኞቹእእናሰፈ እናሧፊ ሢናፋቁይ

  ሀይርያ የበለሣ ቅምጥልጥል አሥመሣይነት ይብቃነሀይርያ የበለሣ ቅምጥልጥል አሥመሣይነት ይብቃነ8 dager siden
 • ስገምት ዘመን እሁድ ይጠናቀቃል ምክንያቱም ሁሉምሚስጥሩ ወጣ ካሁን ቡሀላ ምን ብለህ ልቀጥል ይሆን አቶ ደራሲ🙄😜

  Seada SeidSeada Seid8 dager siden
 • ናፍቆት ከሞተ ድራማ ሳይሆን እቃቃ ጨዋታ ማለት ነዉ ኤጭ

  Selam SharewSelam Sharew8 dager siden
 • ኡፍፍፍ ስያስጠላ ናፍቆት ከሞተ

  እናቴ ክፉሽን አልስማው Alem Loveእናቴ ክፉሽን አልስማው Alem Love8 dager siden
 • Come on now, you can’t kill off Nafkot!!! This better be a nightmare or something!! 😯

  Senayt SMSenayt SM8 dager siden
 • Yimechikn tefe 1ga nek

  hashim Muhammedhashim Muhammed8 dager siden
 • ይህን ፊልም የወደድኩትን ያህል ጠላሁት ለዘ የለሽ ሆኗል !!

  Yonnas ZegeyeYonnas Zegeye8 dager siden
 • ናፍቆት ይሙትና ዋ ዘመኖች

  Ethio EEthio E8 dager siden
 • Widoch sub adrgugn semot

  Es & Jr tubeEs & Jr tube8 dager siden
 • ሕይወት ልብስሽ አይቀየርም በቃ🙄

  Gante MollaGante Molla8 dager siden
 • ህይወት ምን አባቷ ልካለት ይሆን እንደምወድሽ ልጠላሽ ነው

  የሰው ዘር መገኛየሰው ዘር መገኛ8 dager siden
 • አይአድ ምን ይሆን ምክኒያትሽ😁😂

  Gante MollaGante Molla8 dager siden
 • ምነው ተፌና ጽዮን ስትምሉ ሚጣን ይንሳኝ ኣበዛቹ

  ዓንጸ ዓንጾ ንማዕጾዓንጸ ዓንጾ ንማዕጾ8 dager siden
 • ተፌ ተመችቶኛል

  የአባቴ ልጅ Baba Loveየአባቴ ልጅ Baba Love8 dager siden
 • ይሄ ድራማ እያበደ መጣው ደስ ሲል ድራማ ከሰሩ አይቀር እንዲህ ነው አደነኳችሁ

  eic boleeic bole8 dager siden
 • እባካቹ ናፍቆት እዳይሞት

  ሊድያ ግዛው ሁሉም ያልፍልሊድያ ግዛው ሁሉም ያልፍል8 dager siden
 • ናፊቆት እንዳይሞት ጋሸ በሉ ሰውድሕ

  fatima yibrafatima yibra8 dager siden
 • ቴክስቱ ምን እንደሚል ብናቅ ጥሩ ነበር 😩

  ፍሪታ የንግስትፍሪታ የንግስት8 dager siden
 • ውይ አንዱን ተገላገልን ሌሎቹን ቀስ ብለን እንጨርሳቸውና ድራማውም ያልቃል ከዛ እርፍ እንላለን

  Amen ArmahAmen Armah8 dager siden
 • እረ የናፍቆት ህመም በጣም አስጠላ ወይ ግደሉት ኤጭ

  Mimi TessemaMimi Tessema8 dager siden
 • 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  oromoo Alainoromoo Alain8 dager siden
 • ህይወት የምትባል ሴት አስጠላችኝ በፍቅሮ ይሄንን ያክል እንዴት ትጨክናለች መኮብለሉንስ እሽ ትሂድ ግን ህይወቱን እስከሚያጠፋ የሚያደርግ ነገር መላክም ሆነ ማድረግ አልነበረባትም አቤት ፀፀቶ አይ ሴት ፍቅር መቀበል ብቻ አይደለም መስጠትም ጭምር ነው ናፍቆት ከሞተ ፊልሙ ያስጠላል እኔም አላይም

  እሙ ዲራርእሙ ዲራር8 dager siden
 • ናፋቆቴ እንደ ተምት

  Kidist TolossaKidist Tolossa8 dager siden
 • Nafekot he will not die hywot and her father they will take him hospital he will get good treatment

  Trust tube PeaceTrust tube Peace8 dager siden
 • ረጅም ጊዜ የፈጀ ድራማ ነው መጨረሻውን ላለማበላሽት ሞክሩ ምናልባት ተመልካቾች እርዳታ ከፈለጋችሁ መገኛ ኢሜላችሁን ክፍት አድርጉልን በሀሳብ ከናንተ ጋር ነን ብዙ ስላየነው በአዲስ እእምሮ የተሻለ ሀሳብ ልንስጥ ፈቃደኞች ብዙ ነን

  Abdu BaridAbdu Barid8 dager siden
 • Ye hiwet never gen yastelal it's too much, endezi malak memsel alegabam sew mehonwa ema atebelon yalechat ye adanech kefat leka enate ehete sele alhonot yasakekon neber malet neberebat

  merciful mercifully merciful mercifullymerciful mercifully merciful mercifully8 dager siden
 • የህይወትን መጥፎ ገፅታ ብቻ ሳይሆን ከመስዋእትነት በሁዋላ መልካም የህይወት ገፅታ መኖሩንም ደራሲው ቢያሳይ መልካም ነበር ለሰዎችም የፅናትን ውጤት በማሳየት ማስተማር ይቻል ነበር በናፍቆት በዚህ መልክ ሆስፒታል ገብቶ እንዲታከም ነው ብለህ ካሰብክ ልክ አይመስለኝም

  Ketema Goshu GoshuKetema Goshu Goshu8 dager siden
 • ናፍቆት ካሁን ካሁን ሞተ እያልኩኝ በስቀቀን ማለቄ ነው በተለይ ውሀ ጠማኝ ሲላት እህቱን 😢 እሱ ግን ጭራሽ በቢላዋ እራሱን ወጋው 😭😭😭

  neejoy solaneejoy sola8 dager siden
 • እኔምልሺ አዲዬ የለበሺው ቲሸርት የዘርዬ ነው እንዴ??? ክክክክክክክ ተፊ ደግሞ ተመችተህኛል በርታ ህይወት ደግሞ የፈረስ ጭራሽን አውጭናጣይ በጣም አስጠልቶብሻል ቆይ ግን ትታጠቢያለሽ??? ናፍቆት ደግሞ መሞት የለበትም ያለዛ ፊልሙ ያስጠላል

  Maza Eshetie እግዚአብሔር ይጠብቀን የኔ ማርMaza Eshetie እግዚአብሔር ይጠብቀን የኔ ማር8 dager siden
 • የአብሸ ደስታ ለእኛ ሀዘን ሆነብን :: በዛብን ማስታውቃያው

  mimi addisumimi addisu8 dager siden
  • ፍቅርማለትየሚያፍቅርንሰውመግደልነውደህይወት

   neejoy solaneejoy sola8 dager siden